1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዩናይትድ እስቴትስ ው, ጉ,ሚ, ዓመታዊ የሰብአዊ መብት ዘገባ፣

ዓርብ፣ መጋቢት 3 2002

የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ መ/ቤት፣ ዓመታዊውን የሰብአዊ መብት ዘገባ ይፋ አደረገ።

https://p.dw.com/p/MRZL
ምስል AP

የየሃገራቱን የሰብአዊ መብት ይዞታ የዳሰሰው ይኸው ዘገባ፣ ኢትዮጵያና ኤርትራ ፣ ባሳለፍነው 2009 ጎርጎሪዮሳዊ ዓመት፣ በርካታ የሰብአዊ መብት ጥሰቶችን እንደፈጸሙ በመረጃ አጣቅሶ አቅርቦአል።---አበበ ፈለቀ

ተክሌ የኋላ

ነጋሽ መሐመድ