1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዩኤስ አሜሪካ የአፍሪቃው ቀንድ የውጭ ፖሊሲ

ዓርብ፣ መስከረም 24 2006

በዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር መስሪያ ቤት ስራ ከጀመሩ ሁለት ወራት ያስቆጠሩት ምክትል ሚንስትሯ ሊንዳ ቶማስ ግሪንፊልድ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ መንግሥታቸው በአፍሪቃ በተለይም በቀፍሪቃ ቀንድን የሚከተለውን የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ አብራርተዋል።

https://p.dw.com/p/19tzf
ምስል picture-alliance/AP Images

በዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር መስሪያ ቤት ስራ ከጀመሩ ሁለት ወራት ያስቆጠሩት ምክትል ሚንስትሯ ሊንዳ ቶማስ ግሪንፊልድ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ መንግሥታቸው በአፍሪቃ በተለይም በቀፍሪቃ ቀንድን የሚከተለውን የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ አብራርተዋል።

በዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚንሥትር የአፍሪቃ ጉዳዮች ምክትል ሚንስትር ሊንዳ ቶማስ ግሪንፊልድ መንግስታቸው በአፍሪቃ ቀንድ የሚከተለውን የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ በተመለከተ ትናንት ለጋዜጠኞች መግለጫ ሰጥተዋል። የዋሺንግተን ዲሲው ወኪላችን አበበ ፈለቀ መግለጫውን ተከታትሏል። አበበን ስቱዲዮ ከመግባቴ ቀደም ብሎ በስልክ አነጋግሬዋለሁ። አበበ ዩናይትድ ስቴትስ የአፍሪቃ ቀንድን በተመለከተ የምትከተለውን ፖሊሲ አስመልክቶ ምክትል ሚንስትሯ የገለጿቸውን አበይት ነጥቦች በማስቀመጥ ይጀምራል።

አበበ ፈለቀ

ማንተጋፍቶት ስለሺ

ሂሩት መለሰ