1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዩኤስ አሜሪካ የድሮን ፖሊሲ መተቸቱ

ሐሙስ፣ የካቲት 17 2008

ዩኤስ አሜሪካ ሽብርተኞች እና ፅንፈኞች በምትላቸው ላይ «ድሮን» በተባሉት ሰው አልባ የጦር አውሮፕላኖችዋ የምታካሂደውው የቦምብ ጥቃት ዘመቻ ትችት ቀረበበት።

https://p.dw.com/p/1I2M8
Symbolbild - Predator Drohne
ምስል picture-alliance/dpa/L. Pratt

[No title]

ትችቱን የሰነዘረው ያሜሪካውያኑ «ሲምሰን» የአመላካች ፖሊሲዎች የጥናት ማዕከል ጥቃቶቹ ግልጽነት የጎደላቸው፣ አሜሪካውያንም ዘመቻው ዒላማዎቹን በትክክል ስለመምታት አለመምታቱ መረጃ እንደሌላቸው እና ጥቃቱም በሰላማዊ ሰዎች ላይ የጎንዮሽ ጉዳትም እንደሚያደርስ አስታውቋል።

ናትናኤል ወልዴ

አርያም ተክሌ

አዜብ ታደሰ