1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዩኤስ አሜሪካ ፕሬዚደንት እና የገጠማቸው እክል

ረቡዕ፣ ጥር 27 2001

አዲሱ የዩኤስ አሜሪካ ፕሬዚደንት ባራክ ኦባማ ያዘጋጁት የኤኮኖሚ ማነቃቂያ ማዕቀፋቸው ከሬፑብሊካውያኑ ከፍተኛ ተቃውሞ ገጠመው።

https://p.dw.com/p/GnBx
ራሳቸውን ከሹመታቸው ያገለሉት የህግ መወሰኛው ምክር ቤት እንደራሴ ቶም ዳሽል
ራሳቸውን ከሹመታቸው ያገለሉት የህግ መወሰኛው ምክር ቤት እንደራሴ ቶም ዳሽልምስል AP

ፕሬዚደንቱ ማዕቀፍ ያልፍ ዘንድ እንደራሴዎቹን ለማሳመን ጥረት በያዙበት ባሁኑ ወቅት ሁለት የካቢኔ ዕጩዋቻቸው ከግብር ክፍያ ጋር በተያያዘ ምክንያት በትናንቱ ዕለት ራሳቸውን ከሹመቱ አግለለዋል። በተያያዘ ዜናም፡ ፕሬዚደንት ኦባማ ሬፑብሊካውያኑን ጆድ ግሬግን ለንግድ ሚንስትርነት አጭተዋል። ዝርዝሩን ከዋሽንግተን ወኪላችን አበበ ፈለቀ

AA,NM