1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዩኤስ አሜሪካ ፕሬዚደንት የሞስኮ ጉብኝት

ሰኞ፣ ሰኔ 29 2001

የዩኤስ አሜሪካ ፕሬዚደንት ባራክ ኦባማ ለሁለት ቀናት ይፋ ጉብኝት ዛሬ ሩስያ መዲና ሞስኮ ገቡ።

https://p.dw.com/p/IiHr
ፕሬዚደንት ባራክ ኦባማ ከነቤተሰባቸው ሞስኮ ሲገቡምስል AP

አሜሪካዊው ፕሬዚደንት ከሩስያዊው አቻቸው ዲሚትሪ ሜድቬዴቭ ጋር ጠቃሚ ውይይት እንደሚያካሂዱ ተስፋቸውን ገልጸዋል። ሁለቱ መሪዎች ከሚወያዩባቸው አርዕስት መካከል የኑክልየር ጦር መሳሪያ ቅነሳ፡ በምስራቅ አውሮጳ ይተከል የሚባለው የዩኤስ አሜሪካ ጸረ ጸረ ሚሳይል አውታር፡ አፍጋኒስታን፡ የኃይል ምንጭ ጉዳዮች ጥቂቶቹ ናቸው።

ሩዲገር ፓውለርት/ይልማ ኃይለ ሚካኤል/አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሐመድ