1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዮክሬን ተቃውሞ ወዴት ያመራ ይሆን?

ዓርብ፣ ጥር 23 2006

የዮክሬን የመንግሥት ተቃዋሚዎችን አመፅ ለማብረድ መንግሥታቸው ያቀረበው የመፍትሄ ሃሳብ በተቃዋሚዎቹ ዘንድ ተቀባይነት አላገኘም።

https://p.dw.com/p/1B0XJ
Ukraine 31.01.2014 Proteste
ምስል Reuters/Vasily Fedosenko

የዓለም አቀፉም ማህበረሰብ በሀገሪቱ ሰላም ለማምጣት የሚያካሂዳቸው የመፍትሄ ውይይቶቹም እስካሁን ፍሬ አላስገኙም። የሀገሪቱ የፀጥታ አስከባሪ መቆጣጠር ያልቻለዉ አመፅ ከቀን ወደቀን እያየለ መምጣቱ ነዉ የሚነገረዉ። የአውሮፓ ህብረት እና ሩስያ የዮክሬኑንን ተቃውሞ ለማርገብ ምን አይነት ሚና ይኖራቸው ይሆን? የዮክሬን ተቃውሞስ ወዴት ያመራል? የብራስልሱ ወኪላችን ገበያው ንጉሴ ዘገባ ልኮልናል።

ገበያው ንጉሴ

ልደት አበበ

ሂሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ