1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የደሞዝ ጭማሪ ያስከተለው ስጋት 

ሐሙስ፣ ጥር 11 2009

የመንግሥት ሠራተኞቹ እንደተናገሩት ገንዘቡ ገና ኪሳቸው ሳይገባ የአንዳንድ ሸቀጦች እና የቤት ኪራይ ዋጋ ጭማሪ ተጀምሯል። የኢትዮጵያ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከትናንት በሰተያ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ ካፀደቀው ተጨማሪ በጀት ግማሽ ያህሉ ለደሞዝ ማሻሻያ እንደሚውል ተነግሯል።

https://p.dw.com/p/2W44H
Äthiopien Neubildung Kabinett
ምስል DW/Y. Gebergziabeher

Beri AA Civil servants Rxn on the planned salary increment - MP3-Stereo

ይሁን እና ለመንግሥት ሠራተኞች የተፈቀደው የደሞዝ ጭማሪ በሠራተኞች እና በነዋሪዎች ላይ ስጋት ፈጥሯል። ዶቼ ቬለ ያነጋገራቸው በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች የሚኖሩ የመንግሥት ሠራተኞች ተጨማሪ የዋጋ ግሽበት ሊያስከትል ይችላል ሲሉ ስጋታቸውን ገልፀዋል። የመንግሥት ሠራተኞቹ እንደተናገሩት ገንዘቡ ገና ኪሳቸው ሳይገባ የአንዳንድ ሸቀጦች እና የቤት ኪራይ ዋጋ ጭማሪ ተጀምሯል። የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ዝርዝሩን ልኮልናል።


ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር


ኂሩት መለሰ
ሸዋዬ ለገሠ