1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የደረቅ ምግብ አዘገጃጀትና አጠቃቀሙ በኢትዮጵያ

ዓርብ፣ ጥቅምት 17 2004

የደረቅ ምግብ አዘገጃጀት የዛሬው የባህል መድረክ የሚያተኩርበት ርዕስ ነው። እንደሌሎች አገሮች ሁሉ፤ ምግብን በማድረቅ ለረዥም ጊዜ እንዲቆይ ማድረግ ኢትዮጵያ ውስጥም የቆየ ባህላዊ ልምድ ነው።

https://p.dw.com/p/RtLS
ምስል Babou Diallo
ይህ ልማድ ከዛሬው የአኗኗር ዘይቤ ጋር ተጣጥሞ አንድ የንግድ ስራ ሆኗል። ሰዎች ዘመቻ ሲሄዱ ወይም አንድ ሰው በአገር ውስጥ ራቅ ወዳለ አካባቢም ሆነ ወደ ውጭ አገር ሲሄድ ዘመድ አዝማድ ተሰብስቦ ዳቦ ቆሎ ሲቆርጥ፤ የደረቅ ምግብ የማዘጋጀት ባህሉ፤ በኢትዮጵያ የቆየ እንደሆነ ያስታውሰናል። ቀድሞ እቤት ይዘጋጁ የነበሩ ደረቅ ምግቦችን ወደ ገበያ ወጣ ብሎ በፍጥነት የሚገዛው ሰው ከአመት ወደ አመት እየጨመረ እንደመጣ ነው የሰላም ባልትና ስራ አስኪያጅ አቶ መኮንን ንጉሴ የገለፁት። ልደት አበበ
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ