የደ.ሱዳን ባለሥልጣናት አካበቱት የተባለው ኃብት6 መስከረም 2009ዓርብ፣ መስከረም 6 2009የርስ በርስ ጦርነት ባልተለያት በደቡብ ሱዳን ባለስልጣናት ራሳቸዉን ባለፀጋ አድርገዋል በሚል ሰሞኑን የወጣውን አንድ የጥናት ዘገባ ዩ ኤስ አሜሪካ በጥሞና እንደምትመለከተው ተገለፀ።https://p.dw.com/p/1K3iFምስል Getty Images/AFP/P. Mooreማስታወቂያ[No title]To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio የጥናቱን ዘገባ ይፋ ያደረገው አሜሪካዊው የፊልም ተዋናይ እና የመብት ተሟጋች ጆርጅ ክሉኒ እና አጋሮቹ በመሰረቱት «ዘ-ሴንቸሪ» የተባለው ቡድን ሲሆን፣ የዩኤስ አሜሪካ የዉጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት የቡድኑን ፀረ ሙስና ትግል እንደሚደግፍ በመማስታወቅ የዩኤስ አሜሪካን አቋም አንፀባርቆአል። መክብብ ሸዋ አዜብ ታደሰ አርያም ተክሌ