1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የደቡብ ሱዳን ሕዝበ-ዉሳኔና ሥጋቱ

ሐሙስ፣ ጥር 27 2002

የደቡብ ሱዳን ሕዝብ ግዛቲቱ ነፃ መንግሥት ትሁን የሚለዉን ሐሳብ ይደግፋል ተብሎ እየተጠበቀ ነዉ።ይሁንና የሕዝበ-ዉሳኔዉ ዝግጅትና ሒደት እንቅፋት ይገጥመዋል የሚል ሥጋት አሳድሯል

https://p.dw.com/p/Lsxt
የ2005ቱ ስምምነትምስል dpa

በመጪዉ አመት ጥር ይደረጋል ተብሎ የሚጠበቀዉ የደቡብ ሱዳን ሕዝበ-ዉሳኔ አሁንም በርካታ ችግሮች እንደተጋፈጡበት የሱዳን መንግሥትና የደቡብ ሱዳን ባለሥልጣናት እየተነጋገሩ ነዉ።የደቡብ ሱዳን ሕዝብ ግዛቲቱ ነፃ መንግሥት ትሁን የሚለዉን ሐሳብ ይደግፋል ተብሎ እየተጠበቀ ነዉ።ይሁንና የሕዝበ-ዉሳኔዉ ዝግጅትና ሒደት እንቅፋት ይገጥመዋል የሚል ሥጋት አሳድሯል።የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ የሱዳን ማዕከላዊ መንግሥትና የደቡባዊ ሱዳንን ተወካዮች አነጋግሮ የሚከተለዉን ዘገባ ልኮልናል።

Getachew Tedla

Negash Mohammed