1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የደቡብ ሱዳን ዕጣና የሀይማኖት መሪዎች ሚና

ሐሙስ፣ ሐምሌ 8 2002

ደቡብ ሱዳን ውስጥ በሚቀጥለው ዓመት ጥር 2003ዓም ሬፈረንደም ይካሄዳል።

https://p.dw.com/p/OJjr
ምስል DW

የዚሁ የሱዳን ግዛት ህዝብ ወደፊትም ከሱዳን ጋ ተጠቃሎ መቆየት ወይም ተገንጥሎ ነጻ መንግስት መመስረት መፈለግ አለመፈለጉን ይወስናል። በግዛቱ የሚገኙት የሀይማኖት መሪዎች የመሰረቱት አንድ ጥምረት የደቡብ ሱዳን ህዝብ ለነጻነት ድምጹን እንዲሰጥ ቅስቀሳ ጀምሮዋል። ጥምረቱ አንድ የእስልምና ሀይማኖት እና አንድ የካቶሊክ ቤተ ክርስትያን፡ እንዲሁም፡ ስምንት የፕሮቴስታንት አብያተ ክርስትያን መሪዎችን ያቀፈ ነው።

ገበያው ንጉሴ
አርያም ተክሌ
ተክሌ የኋላ