1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የደቡብ ሱዳን የወደፊት እጣ ፈንታ

ረቡዕ፣ ሚያዝያ 19 2008

የደቡብ ሱዳን ዓማፅያን መሪ ሪየክ ማቸር ትናንት ወደ ጁባ በመመለስ የሀገሪቱ ብሔራዊ አንድነት መንግሥት ምክትል ፕሬዝደንት ሆነዉ ቃለ መሐላ ፈፅመዋል።

https://p.dw.com/p/1IdZx
Südsudan Juba Inaugurierung Rebellenführer Riek Machar
ምስል Getty Images/AFP/S. Bol

[No title]


ማቸር ከሁለት ዓመት የርስ በርስ ጦርነት በኋላ ወደ ጁባ የተመለሱበት እና የብሔራዊ አንድነቱን መንግሥት የተቀላቀሉበት ድርጊት ሀገሪቱን በዘላቂነት እንደሚያረጋጋ እና የእርቀ ሰላሙን ሂደትም እንደሚያነቃቃ ሕዝቡ ተስፋ አድርጓል። ተንታኞች እንደሚሉት፣ የደቡብ ሱዳን ፕሬዚደንት ሳልቫ ኪር እና ለሁለተኛ ጊዜ የምክትል ፕሬዚደንትነቱን ስልጣን የያዙት ሪየክ ማቸር ባንድነት በመስራት ሕዝቡ የናፈቀውን ሰላም ማረጋገጥ ይጠበቅባቸዋል።


ይልማ ኃይለ ሚካኤል
አርያም ተክሌ
ሂሩት መለሰ