1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የደቡብ አፍሪቃ የእግር ኳስ ፈንጠዝያ እና የግብር ከፋዩ እዳ

ሰኞ፣ ሐምሌ 5 2002

የአለም አቀፉ የእግር ኳስ ማህበር ፊፋ ፕሪዝደንት ሴፕ ብላተር የ 19 ኛዉ የእግር ኳስ ግጥምያ በደቡብ አፍሪቃ እንደሚካሄድ ይፋ ሲያደርጉ በአገሪዉ ህዝብ ታዋቂነታቸዉ እና ተወዳጅነታቸዉ አይሎ ነበር።

https://p.dw.com/p/OHSK
የአለም አቀፉ የእግር ኳስ ማህበር FIFA ፕሪዝደንት ሴፕ ብላተርምስል AP

ግን እየቆየ ተወዳጅነታቸዉ በጆሃንስበር ህዝቡን ከሚቦጠቡጡ ማህበረሰቡን ከሚበክሉ ናይጀርያዉያን የእጽ ነጋዴ እኩል ሆንዋል። በደቡብ አፍሪቃ ትናንት ምሽት ለተጠናቀቀዉ አለም አቀፍ የእግር ኳስ ግጥምያ ዉድድር ፈንጠዝያ ወጭ ሸፋኙ ተቀማጭነቱን በዙሪክ ያደረገዉ ፊፋ ሳይሆን የደቡብ አፍሪቃ ግብር ከፋይ ህዝብ ነዉ። የደቡብ አፍሪቃ የእግር ኳስ ፈንጠዝያ እና የግብር ከፋዩ እዳ በሚል የዶቸ ቬለዉ ሉድገር ሻዶምስኪ የዘገበዉን አዜብ ታደሰ እንዲህ ታቀርበዋለች።

አዜብ ታደሰ፣ ሉድገር ሻዶምስኪ

ተክሌ የኋላ