1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የደቡብ ኦሴቲያው ውዝግብ

ሰኞ፣ ነሐሴ 5 2000

በጆርጂያ ትንኮሳ ሩስያ ድንበር ተሻግራ ደቡብ ኦሴትያ ውስጥ በታንክና በአዳፍኔ በወሰደችው የአፀፋ ዕርምጃ የተባባሰው ግጭት አሁንም አልበረደም ።

https://p.dw.com/p/Euyi
የጆርጅያ ታንክ በደቡብ ኦሴትያምስል AP
ሩስያ እንደምትለው እየተባባሰ በሄደው ግጭት የሞቱት ሰዎች ቁጥር ሁለት ሺህ ደርሷል