የዱር እንስሳት ተዋፅኦ ሕገ ወጥ ንግድ
ሐሙስ፣ የካቲት 23 2009ማስታወቂያ
በአፍሪቃ የዱር እንስሳትና ዉጤቶቻቸዉ ላይ የሚደረገዉን ሕገ-ወጥ ንግድና ዝዉዉርን ለመቆጣጠር መንግሥታት፤ አስጎብኚ ድርጅቶች፤ የአየር መንገድ ሠራተኞችና ኃላፊዎች አበክረዉ እንዲጥሩ የዱር እንስሳ ተቆርቋሪዎች ጠየቁ።አዲስ አበባ በሚገኘዉ በዩናይትድ ስቴትስ ኤምባሲ በተደረገ አንድ ስብሰባ እንደተገለጠዉ የዱር እንስሳትና ተዋፅኦቸዉን ደሕንነት ለመጠበቀ የተደነገገ ዓለም አቀፍ ደንብ በሁሉም ዘንድ መከበር አለበት። በስብሰባዉ እንደተገለፀዉ የአፍሪቃ የዱር እስሳ ዉጤቶች ወደ ሌላዉ ዓለም ከሚሻገርባቸዉ ስፍራዎች አንዱ የአዲስ አበባዉ ቦሌ አለም አቀፍ አዉሮፕላን ነዉ። ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል።
ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ
ነጋሽ መሐመድ
አዜብ ታደሰ