1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዲርክ ኑብል የኢትዮጵያ ጉብኝት

ማክሰኞ፣ ጥር 3 2003

የጀርመን የልማት ትብብር ሚንስትር ዲርክ ኒብል ዛሬ በኢትዮጵያ የየአራት ቀናት ጉብኝት ጀመሩ።

https://p.dw.com/p/Qq0O
የጀርመን የልማት ትብብር ሚንስትር ዲርክ ኒብልምስል dpa

የሚንስትሩ የልዑካን ቡድን ረፋዱ ላይ ከአፍሪቃ ህብረት ባላስልጣናት ጋ ተነጋግረዋል። ዲርክ ኒብል ማምሻቸውን ከጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ ጋ ይወያያሉ።

ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

አርያም ተክሌ

ተክሌ የኋላ