1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዳቦ ስም

ሰኞ፣ ታኅሣሥ 13 2001

አወይ ልጅ፣ አወይ ልጅ ገመዱ፣ ቤትማ ምን ይላል፣ ጥለዉት ቢሄዱ! ይባልለታል።

https://p.dw.com/p/GLIF
የዳቦ ስም
የዳቦ ስምምስል Bilderbox

በአገራችን በአንዳንድ ብሄረሰቦች ዘንድ አንዲት ልጃገረድ ስታገባ የዳቦ ስም ይሰጣታል። ይህ ባህል ከምን መጣ? የዳቦ ስምስ ምን ማለት ነዉ ባለሞያ አነጋግረናል። ነገርን ነገር ያነሳዋል እንዲሉ እዚህ በአዉሮጻ የሚኖሩ ኢትዮጽያዉያን ልጆቻቸዉን ሲድሩ ለሙሽራዋ የዳቦ ስም ለማዉጣት ሲባል ስለተፈጠረዉ አለመግባባት ልናወጋችሁ ተዘጋጅተናል ያድምጡ