1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የድሬዳዋ መምህራን ማህበር ጉባኤ

ዓርብ፣ ሰኔ 1 2004

በተለያዩ ምክንያቶች ተዳክሞ የቆየውን የድሬዳዋ መምህራን ማህበር ለማጠናከር እንደሚሰራ አዲሱ አመራር ማስታወቁን የድሬዳዋው ወኪላችን ዮሀንስ ገብረ እግዚ አብሔር ዘገቧል ። ።ትናንት ድሬዳዋ ውስጥ በተካሄደ የመምህራን ማህበር ጉባኤ የተመረጡት

https://p.dw.com/p/15B5n
ምስል DW


በተለያዩ ምክንያቶች ተዳክሞ የቆየውን የድሬዳዋ መምህራን ማህበር ለማጠናከር እንደሚሰራ አዲሱ አመራር ማስታወቁን የድሬዳዋው ወኪላችን ዮሀንስ ገብረ እግዚ አብሔር ዘገቧል ። ።ትናንት ድሬዳዋ ውስጥ በተካሄደ የመምህራን ማህበር ጉባኤ የተመረጡት አዲሱ የማህበሩ ሊቀ መንበር ለዶቼቬለ እንደተናገሩት ማህበሩ አባላት መዋጮ የሚከፍሉት መምህራን ቁጥር አነሰተኛ መሆን አወቃቀሩ ለማህበሩ መዳከም አስተዋጾኦ ካደረጉት ምክንያቶች ውስጥ ይገኙበታል ።

ዮሐንስ ገብረ እግዚ አብሔር

ሂሩት መለሰ

ሸዋዬ ለገሠ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ