1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የድሬዳዋ ከተማ ነዋሪዎች አቤቱታ

ሰኞ፣ ነሐሴ 15 2009

መሰረታዊ ግልጋሎት አላገኘንም የሚል ቅሬታ ያሰሙ የድሬደዋ ከተማ ነዋሪዎች ከጠቅላይ ሚኒሥትር ኃይለማርያም ደሳለኝ መፍትሔ እየጠበቁ ነው።የሶማሌ አርብቶ አደሮች ከመሬታቸው ተፈናቀልን የሚሉት የአገር ሽማግሌዎች ለጠቅላይ ሚኒሥትሩ የአቤቱታ ደብዳቤ አስገብተዋል። የአዲስ አበባው ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ የአገር ሽማግሌዎቹን አነጋግሯቸዋል።

https://p.dw.com/p/2ibXQ
Somalia Äthiopien Viehzucht-Nomaden
ምስል DW/J. Jeffrey

የአገር ሽማግሌዎች የአቤቱታ ደብዳቤ ለጠ/ሚኒሥትሩ

ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

እሸቴ በቀለ

ነጋሽ መሀመድ