1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የድሬዳው ጎርፍ ሰለባዎች ምሬት

ሰኞ፣ ጥቅምት 13 2004

ከዛሬ 5 ዓመት በፊት ድሬዳዋን ባጥለቀለቀው የጎርፍ አደጋ የተጠቁ ወገኖች እስካሁን ድረስ ልዩ ልዩ ችግሮቻቸው እንዳልተፈቱ አስታወቁ ።

https://p.dw.com/p/RshA
ምስል DW

ከአደጋው ሰለባዎች አንዳንዶቹ እንደሚሉት እስካሁን ቤት አላገኙም ። ያገኙትም ቢሆኑ የመብራትና የውሐ ችግራቸው አልተቃለለላችውም ። ያነጋገራቸው የድሬዳዋው ወኪላችን ዮሀንስ ገብረ እግዚአብሔር ዝርዝሩን ልኮልናል ።

ዮሀንስ ገብረ እግዚአብሔር

ሂሩት መለሰ
ተክሌ የኋላ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ