1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የድርቁ መዘዝ እና የዓ/አቀፍ ድርጅቶች ጥረት

ማክሰኞ፣ ሐምሌ 5 2003

የኢትዮጵያ መንግስት በምስራቅ ኢትዮጵያ በተከሰተው አሳሳቢ ድርቅ የምግብ ርዳታ የሚያስፈልገውን አራት ነጥብ አምስት ሚልዮን ህዝቡን ለመመገብ ይችል ዘንድ ትናንት የርዳታ ጥሪ አቀረበ።

https://p.dw.com/p/RZLY
ምስል AP

የምግቡን እጥረት ችግር ለመታገል በወቅቱ የተመድ የሰብዓዊ ርዳታ አስተባባሪ መስሪያ ቤት እና የዓለም የምግብ ድርጅት ጥረት ጀምረዋል። ስለችግሩ አሳሳቢነት እና ችግሩን ለመቋቋም ስለተጀመረው ጥረት ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ ቀጣዩን ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሀመድ