1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዶቸ ቬለ መታወክና ዉግዘቱ

ሐሙስ፣ ግንቦት 19 2002

ዶቸ ቬለ የአማርኛ ሥርጭት ሆን ተብሎ መታወኩን የራዲዮ ጣቢያዉ ዋና ሥራ አስኪያጅ ኤሪክ በተርማን አወገዙ።

https://p.dw.com/p/NYnq
ዶቸ ቬለ በኢትዮዽያ ታወከ

ለጋዜጠኞችና ለመገናኛ ዘዴዎች ነፃነት የሚሟገተዉ ድንበር የለሽ ዘጋቢዎችም የዶቸ ቬለ ሥርጭት መታወኩን አጥብቆ ተቃዉሞታል።ዶቸ ቬለ የአማርኛዉ ሥርጭት ካለፈዉ ሳምንት አርብ ጀምሮ ሆን ተብሎ ግን አልፎ-አልፎ መታወኩን የራሱ የዶቸ ቬለ የቴክኒክ ባለሙያዎችና በተለያዩ አካባቢዎች የሚኖሩ አድማጮች አረጋግጠዋል።ሉድገር ሻዶምስኪ ያሰባሰበዉን ዘገባ መሳይ መኮንን አጠናቅሮታል።

መሳይ መኮንን

ነጋሽ መሀመድ

አርያም ተክሌ