1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዶቸ ቬለ እግር ኳስ ተጫዋች -ጆኒ ግደይ

ዓርብ፣ ሰኔ 29 2004

ጆኒ ግደይ ለዶቸ ቬለ ቡድን እግር ኳስ ሲጫወት አንድ ዓመት ሆኖቷል። በሳምንት 2 ቀን ልምምድ ያደርጋል። ለአንድ ኢትዮጵያዊ ፤እግር ኳስ በውጭው አለም ውስጥ መጫወት ምን እንደሚመስል፤ ከራሱ ተሞክሮ ተነስቶ አካፍሎናል።

https://p.dw.com/p/15SMf
Taktieren © mirpic #22297932 anweisung aufbau aufschreiben aufstellung bundesliga em europameisterschaft feld fussball fußball fußballplatz fußballspiel fußballtaktik fußballtraining konzept kreide kreidetafel laufwege liga malen mannschaft maßnahme notieren plan planen soccer spielen spielfeld spielplan spielzug sport stellung tafel taktieren taktik taktische team trainer trainieren training vorgabe weltmeisterschaft wettkampf wm zeichnung üben übersicht übung übungsleiter Eingestellt am 25.03.2011.
ምስል Fotolia/mirpic

ጆኒ ግደይ ለዶቸ ቬለ እግር ኳስ ቡድን ይጫወታል።ቡድኑ በተመሳሳይ ደረጃ ላይ ካሉ የከተሞችና የትላልቅ መስሪያ ቤት ቡድኖች ጋ ይጋጠማል። ወጣቱ የዶቸ ቬለ የእግር ኳስ ቡድንን ከመቀላቀሉ በፊት ለትልቁ የጀርመን ፖስታ ቤት DHL ቡድን ይጫወት ነበር። ለምን ወደ ዶቸ ቬለ ቡድን እንደቀየረ አጫውቶናል።

Kinder spielen Fußball
ልጆች በልጅነታቸው ነው በክለብ ውስጥ እግር ኳስ መጫወት የሚጀምሩትምስል BilderBox

ለጀርመን ብሔራዊ ቡድን የሚጫወቱ በርካታ የውጭ አገር ዜጋ ተወላጆች አሉ። ይሁን እና አብዛኞቹ ከአውሮፓ ናቸው። የሌሎቹንም የአውሮፓ ቡድን ብንወስድ እንደዚሁ።

በቡድናቸው ብዙ የአፍሪቃ ተወላጆች አይታዩም። ከምን የመጣ ነው?አስተያየቱን ጠይቀነዋል።

ብዙ እግር ኳስ ተጫዋቾች ባሉበት አገር ተዋቂ ሆኖ የመውጣቱ እድል ጠባብ ነው ይላል ጆኒ። አንድ ቡድን አንድን ተጫዋች እንዲወስደው ምን ዓይነት ነገሮች መሟላት አለባቸው? ጆኒ ስለ ኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ተስፋም ያካፈለን አለ። ሙሉውን ዝግጅት ማድመጥ ይቻላል።

ልደት አበበ

ሒሩት መለሰ