1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

 የዶክተር መረራ ጉዲና የፍርድ ሒደት

ዓርብ፣ ታኅሣሥ 20 2010

የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 19ኛው ወንጀል ችሎት፤  አቃቤ ሕግ በዶክተር መረራ ጉዲና ላይ ያቀረበባቸውን ተጨማሪ የሲዲ ማስረጃዎች ኹለቱም ተከራካሪ ወገኖች ባሉበት እንዲታዩ ወሰኗል።

https://p.dw.com/p/2q6zL
Dr. Merera Gudina Addis Abeba Äthiopien Oromo Pressekonferenz PK
ምስል DW/Y.Egziabhare

የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 19ኛው ወንጀል ችሎት፤  አቃቤ ሕግ በዶክተር መረራ ጉዲና ላይ ያቀረበባቸውን ተጨማሪ የሲዲ ማስረጃዎች ኹለቱም ተከራካሪ ወገኖች ባሉበት እንዲታዩ ወሰኗል። የዶክተር መረራ ጠበቃ የሲዲ ማስረጃ አስቀድሞ ሊደርሰን ይገባል ብለው ላቀረቡት አቤቱታ ብይን ለመስጠት ደግሞ ፍርድ ቤቱ ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል። የአዲስ አበባው ወኪላችን ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር ጠበቃ ወንድሙ ኢብሳን በማነጋገር ቀጣዩን ዘገባ ልኮልናል።

ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር 
ማንተጋፍቶት ስለሺ
ነጋሽ መሐመድ
 

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ