1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጀርመኑ መከላከያ ሚንስትር የአፍጋኒስታን ጉብኝት

ዓርብ፣ ኅዳር 4 2002

ሚንስትሩ አፍቃኒስታን መግባታቸዉ እስኪረጋገጥ ድረስ በሚስጥር በተያዘ ጉብኝታቸዉ የአፍጋኒስታንን ፕሬዝዳት ጨምሮ ከሐገሪቱ ከፍተኛ ባለሥልጣናት ጋር ተወያይተዋል

https://p.dw.com/p/KWSB
ሚንስትሩ ከጦራቸዉ ጋርምስል picture-alliance/ dpa

አዲሱ የጀርመን መከላከያ ሚንስትር ካርል ቴዎዶር ጉተንበርግ አፍቃኒስታን የሠፈረዉን የሐገራቸዉን ጦር ጎበኙ።ሚንስትሩ አፍቃኒስታን መግባታቸዉ እስኪረጋገጥ ድረስ በሚስጥር በተያዘ ጉብኝታቸዉ የአፍጋኒስታንን ፕሬዝዳት ጨምሮ ከሐገሪቱ ከፍተኛ ባለሥልጣናት ጋር ተወያይተዋል።አዲሱ መከላከያ ሚንስትር ካቡልን የጎበኙት የጀርመን ጦር አፍጋኒስታን የሚቆይበት ጊዜ የሐገሪቱን ፖለቲከኞች በሚያከራክርበት ወቅት መሆኑ ነዉ። ካይ ኩስትነር የዘገበዉን ይልማ ሐይለ-ሚካኤል እንደሚከተለዉ አጠናቅሮታል።

ይልማ ሐይለ-ሚካኤል

ነጋሽ መሐመድ

አርያም ተክሌ