1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጀርመኑ የዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በተ.መ.ድ ጉባኤ

ረቡዕ፣ መስከረም 12 2003

በጀርመኗ መራሂተ መንግስት አንጌላ ሜርክል ስድሳ አምስተኛዉን የተ.መ.ድ ጉባኤ ለመካፈል በሳምንቱ መጀመርያ ኒዮርክ ገብተዋል። መራሂተ መንግስቷን ተከትለዉ የዉጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጊዶ ቬስተር ቬለም ትናንት ወደ ዪናይትድ ስቴትስ አምርተዋል።

https://p.dw.com/p/PJXZ
የጀርመኑ የዉጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጊዶ ቬስተር ቬለምስል AP

እንደ መራሂተ መንግስቷ ሁሉ የጀርመኑ የዉጭ ጉዳይ ሚኒስቲር በተ.መ.ድ የፊታችን ቅዳሜ ጠንከር ያለ ንግግር እንደሚያደርጉ ይጠበቃል። በሌላ በኩል ሚኒስትሩ በዚሁ ጉባኤ ወዳጆችንም እንደሚያፈሩ ይገመታል። ጀርመን በጸጥታዉ ምክር ቤት ዉስጥ አንድ መቀመጫን ለማግኘት እቅድ አላት። የጀርመኑ የዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በተ.መ.ድ ጉባኤ በሚል የበርሊኑ ወኪላችን ይልማ ሃይለ ሚካኤል ዘገባ አዘጋጅቶአል።

ይልማ ሃይለሚኦካኤል፣፡አዜብ ታደሰ
ሂሩት መለሰ