1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጀርመንና የሊቢያ ግንኙነት፣

ማክሰኞ፣ ሚያዝያ 20 2001

ሊቢያ ከ 90ኛዎቹ ዓመታት የሎከርቢይ የአውሮፕላን ፍንዳታ በኋላ ለብዙ ዓመታት በምዕራቡ ዓለም ተገልላ፤ ዓለምአቀፍ ማዕቀብም ተጥሎባት መቆየቷ የሚታወቅ ነው።

https://p.dw.com/p/Hg0o
ለርመንና ለሊቢያም የኤኮኖሚ ግንኙነት መጠናከር እንደ ገድ የሚታየው፣ የኒው ዮርኩ፤ የአክሲዮን ገበያ ምልክት የሆነው የወይፈን ምስል፣ምስል picture-alliance / dpa / DW-Fotomontage

ግን ይህ አገሪቱ ከዋሺንግተንና ከአውሮፓ መንግሥታት ጋር መልሳ መቀራረብ ከያዘች ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ ያለፈ ታሪክ ሆኗል። በዛሬው ጊዜ የሁለት ወገኑን ግንኙነት ለማስፋፋት የሚደረገው ጥረት እየጠነከረ ሲሄድ ነው የሚታየው። ሊቢያ ዛሬ ኢንዱስትሪ ለመገንባት ባላት ዕቅድ የበለጸገውን ዓለም ዕውቀት የምትፈልገውን ያህል ምዕራባውያን መንግሥታትም በነዳጅ ዘይት ሃብት በታደለችው አገር ጥቅማቸውም ማየታቸው አልቀረም። ግንኙነቱን ለማስፋፋት ከሚጥሩት አውሮፓውያን መንግሥታት መካከል አንዷ ጀርመን ናት፤ ዝርዝሩን ከበርሊን ይልማ ሃ/ሚካኤል! ◄

መስፍን መኮንን

ተክሌ የኋላ፣