1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጀርመንና የቱርክ ግንኙነት

ሐሙስ፣ የካቲት 23 2009

የቱርክ መንግስት አንድ ጀርመናዊ ቱርካዊ ጋዜጠኛን ከሳረ ወዲሕ የተካረረዉ ዉዝግብ ዛሬ ደግሞ የቱርክ የፍትሕ ሚንስትር ጀርመን ዉስጥ ንግግር ለማድረግ ሲሞክሩ በመታገዳቸዉ ይበልጥ ተባብሷል

https://p.dw.com/p/2YXs4
Autokros für inhaftierten Journalisten Deniz Yücel
ምስል picture-alliance/dpa/P.Zinken

M M T/ (Q&A) Dtl.-Turkei streit - MP3-Stereo

የጀርመንና የቱርክ ፖለቲከኞች የገጠሙት እስጥ አገባ ባለፉት ጥቂት ቀናት እየተካረረ ነዉ።የቱርክ መንግስት አንድ ጀርመናዊ ቱርካዊ ጋዜጠኛን ከሳረ ወዲሕ የተካረረዉ ዉዝግብ ዛሬ ደግሞ የቱርክ የፍትሕ ሚንስትር ጀርመን ዉስጥ ንግግር ለማድረግ ሲሞክሩ በመታገዳቸዉ ይበልጥ ተባብሷል።ታዛቢዎች እንደሚሉት የሁለቱ ሐገራት ፖለቲከኞች የገጠሙት ዉዝግብ መባባስ አጥብቀዉ የሚፈላለጉትን ሐገራት ግንኙነት ሊያዉከዉ ይችላል።ሥለ ጀርመንና ቱርክ ዉዝግብ የበርሊን ወኪላችን ይልማ ይልማ ኃይለሚካኤልን በስልክ አነጋግሬዋለሁ።

ይልማ ኃይለ ሚካኤል

ነጋሽ መሐመድ

አዜብ ታደሰ