1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጀርመን መራሂተ መንግስቷ የአፍሪቃ ጉብኝት ፍፃሜ

ዓርብ፣ ሐምሌ 8 2003

የጀርመን መራሂተ መንግስት ካለፈው ሰኞ እስከ ትናንት በቆየው የአፍሪቃ ጉዞዋቸው ኬንያ፡ አንጎላን እና ናይጀሪያን ጎብኝተዋል።

https://p.dw.com/p/Ra3a
ሜርክል ከኬኒያ ዮንቨርስቲ ተማሪዎች ጋርምስል picture alliance / dpa

ሜርክል በሶስቱ ባደረጉት ጉብኝት ለእነዚህ አገሮች ትልቅ አስተዋፅኦ አድርገዋል ብለው ያምናሉ። በዚህም ምክንያት ብዛት ያላቸው የምጣኔ ሀብት ተወካዮች ተካፍለዋል። ነገር ግን የሜርክልን ጉዞ ለሰብዓዊ መብት የሚሟገቱ ድርጅቶች ብቻ ሳይሆኑ የጀርመን ተቃዋሚ ፓርቲዎች ጭምር አጣጥለውታል።

ልደት አበበ

ነጋሽ መሐመድ