የጀርመን ምርጫና የሚመሰረተው መንግስት
ሐሙስ፣ መስከረም 7 2002ማስታወቂያ
ከሁሉም ጀርመንን አሁን የሚመራው የክርስቲያን ዲሞክራት ህብረት ፓርቲ የCDU እና የሶሻል ዲሞክራቶቹ ፓርቲ የSPD ታላቁ ጥምር መንግስት ከዛሬ 10 ቀኑ ምርጫ በኃላም ባለበት መቀጠሉ አይቀርም የሚለው አስተያየት አመዝኗል ። ታዲያ ትልቁ ተጣማሪ መንግስት ሀገሪቱን ዳግም ይመራ ይሆን ? የዛሬው አውሮፓ እና ጀርመን ዝግጅታችን በመጪው ምርጫ እና በሚጠበቀው ውጤት እንዲሁም ከምርጫው ታዳጊው ዓለም ምን ትምህርት ሊቀስም እንደሚችል ይመለከታል ።
ሂሩት መለሰ፣
ተክሌ የኋላ፣