1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጀርመን-ምርጫ-2002-የሕዝብ አስተያየት

እሑድ፣ መስከረም 17 2002

በተለያዩ የምርጫ ጣቢያዎች 62 ሚሊዮን የጀርመን ዜጎች ድምፃቸዉን ለመስጠት ዛሬ ወጥተዋል። እያንዳንዱ ሰዉ ሁለት ድምፅ መስጠት ይችላል።

https://p.dw.com/p/Jq6F
ከድምፅ ሰጪዎቹ በከፊልምስል picture-alliance/ dpa

የሕዝቡ የመምረጥ መንፈስ እንዴት ነዉ? ዋና ዋና ጉዳዮች አድርጎ የሚመለከታቸዉ ነጥቦችስ ምንድናቸዉ? ወደምርጫ ጣቢያ የሚሄዱ ጀርመናዉያንን አስተያየት አካተናል።

ልደት አበበ

ተክሌ የኋላ/ ሸዋዬ ለገሠ