1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጀርመን ባህር ኃይል በአፍሪቃው ቀንድ፣

ዓርብ፣ ኅዳር 26 2001

የጀርመን ባህር ኃይል፣ በአደን ባህረ-ሰላጤ MS-Astor የተሰኘውን የህዝብ ማመላለሻ መረከብ ለመጠናወት የቃጡ 2 የባህር ወንበዴዎች ያሠማሯቸው ሳይሆኑ እንዳልቀሩ የተጠረጠሩ ፈጣን ጀልባዎችን ማባረሩ ታውቋል።

https://p.dw.com/p/GAPb
የጀርመን ባህር ኃይል የታደጋት፣ «ኤም ኤስ አስቶር» ፣ምስል picture-alliance/dpa

በተጠቀሰው ባህር ምን እንዳጋጠመ ፣በርሊን አቅራቢያ በፖትስዳም ከሚገኘው ዋና ጽ/ቤት፣ የባህር ኃይል ካፕቴን Herr Roland Vogler-Wander ን ለዶቸ ቨለ፣ አብራርተዋል።