1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጀርመን ተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎች ክርክር

ማክሰኞ፣ መስከረም 5 2002

ትናንት በሰወስቱ ተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎች መካካል በተለይ የገቢ-ግብር በተመለከተ የተደረገዉ ክርክር የተጋጋለ ነበር

https://p.dw.com/p/JhIC
ከግራ ወደ ቀኝ ቬስተርቬለ፥ትሪቲን፦ላፎንቴምስል Foto: ap

ጀርመን ዉስጥ በቅርቡ በሚደረገዉ ምርጫ የሚፎካከሩት የፖለቲካ ፓርቲ መሪዎች የሚያደርጉት የቴሊቪዥን ክርክር ትናንትም ቀጥሏል።የክርስቲያን ዲሞክራቲኩ ፓርቲ መሪ መራሒተ መንግሥት አንጌላ ሜርክልና ሜርክልን የሚፎካከሩት የሶሻል ዲሞክራቲኩ ፓርቲ እጩ ዉጪ ጉዳይ ሚንስትር ቫልተር ሽታይን ማየር ከትናንት በስቲያ ያደረጉት ክርክር የተጠበቀዉን ያክል አልነበረም።ትናንት በሰወስቱ ተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎች መካካል በተለይ የገቢ-ግብር በተመለከተ የተደረገዉ ክርክር የተጋጋለ ነበር።ይልማ ሐይለ ሚካኤል ከበርሊን።

ይልማ ኃ/ሚካኤል/ነጋሽ መሐመድ/ተክሌ የኋላ