1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጀርመን አይሁዳውያን ምክር ቤት ስልሳኛ ዓመት

ማክሰኞ፣ ሐምሌ 13 2002

የጀርመን አይሁዳውያን ማዕከላዊ ምክር ቤት በትናንትናው ዕለት የአልማዝ ዕዮቤልዩ በዓሉን አክብሯል ።

https://p.dw.com/p/OQFj
ሻርሎተ ክኖብሎህምስል Zentralrat der Juden in Deutschland

ምክር ቤቱ አይሁዳውያን የዘርፍ ማጥፋትን ጨምሮ ብዙ ግፍና በደል በደረሰባቸው በጀርመን መልሰው እንዲቋቋሙና የተረጋጋ ህይወት እንዲመሩ ባደረገው ከፍተኛ አስተዋፅኦ እና የሞራል ፅናት ይወደሳል ። በጥቂት የጀርመን አይሁዳውያን ተመስርቶ ዛሬ 120 ሺህ አባላትን ያቀፈው ይህ ምክር ቤትና ይሁዳውያን በጀርመን መብታቸውን ለማስከበር ያደረጉት ዕንቅስቃሴ የዛሬው አውሮፓ እና ጀርመን ዝግጅት ትኩረት ነው ።

ሂሩት መለሰ

ሽዋዮ ለገሰ