1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጀርመን እና አዉሮጳ ፀጥታ ስጋት

ሐሙስ፣ ታኅሣሥ 27 2009

እዚህ ጀርመን ዉስጥ ሰሞኑን የሀገር አስተዳድር ሚኒስትር ቶማስ ደሚዜር በአንድ ዕለታዊ ጋዜጣ ላይ የሰነዘሩት ሃሳብ አከራካሪ ሆኗል።

https://p.dw.com/p/2VLo5
Deutschland Wolfgang Ischinger
ምስል picture-alliance/dpa/A. Gebert

^M M T/ Beri Berlin (Ischinger on security in Germany & Europe) - MP3-Stereo

የሀገሪቱ የፀጥታ ጥበቃ ከእንግዲህ በክፍላተ ሃገራት ደረጃ በየፊናዉ መንቀሳቀሱን አቁሞ በአንድ አጠቃላይ ማዕከል ሥር ወደፊት ተዋቅሮ እንዲንቀሳቀስ ሚኒስትሩ በጽሁፋቸዉ አዲስ አስተያየት አቅርበዋል። ይህን ሃሳብ በርካታ ሰዎች ተቃዉመዉታል። አንድ የፀጥታ ጉዳይ ጠበብት ግን የሚኒስትሩን ሃሳብ ማጤን እንደሚገባ ለዶቼ ቬለ በሰጡት ቃለመጠይቅ አሳስበዋል። የበርሊኑ ዘጋቢያችን ይልማ ኃይለ ሚካኤል እንደሚከተለዉ አጠናቅሮ ልኮልናል።

ይልማ ኃይለ ሚካኤል

ሸዋዬ ለገሠ