1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጀርመን ኩባንያዎች በኢራን የመስራት ተስፋ

ማክሰኞ፣ ሐምሌ 14 2007

የጀርመን ምክትል መራሔ መንግሥት እና የኤኮኖሚ ሚንስትር ዚግማር ጋብርየል ኢራንን ለመጎብኘት ትናንት ወደ ቴህራን ተጓዙ። የምክትል መራሔ መንግሥቱ ከኢራን መሪዎች ጋር ያካሄዱት ውይይት በተለይ በንግዱ ላይ ያተኮረ ቢሆንም ፣

https://p.dw.com/p/1G2GS
Iran Deutschland Beziehungen Bundeswirtschaftsminister Sigmar Gabriel
ምስል ISNA

[No title]

የኢራን የሰብዓዊ መብት ይዞታ ጉዳይም አንዱ የውይይታቸው አጀንዳ እንደነበር ተገልጾዋል። ሚንስትሩ ከንግዱ ዓለም ገንዘባቸውን በኢራን የማሰራት ተስፋ ያላቸውን በርካታ ጀርመናውያን ተወካዮችን ይዘው ነው የተጓዙት።

ዳግማር ሲንድል/ይልማ ኃይለ ሚካኤል

አርያም ተክሌ

ሂሩት መለሰ