የጀርመን ውህደት 20 ኛ ዓመት እና ጎረቤቶችዋ21 መስከረም 2003ዓርብ፣ መስከረም 21 2003የጀርመን ውህደት 20 ኛ ዓመት እና የጎረቤቶችዋ እስተያየት ሁለቱ ጀርመኖች ከተዋሀዱ ከሀያ ዓመታት በኃላ አብዛኛዎቹ የጀርመን ጎረቤት ሀገራት በምዕራብ እና በምስራቅ ጀርመን መካከል ልዩነት መኖሩ ፈፅሞ አይታያቸውም ።https://p.dw.com/p/PSMXማስታወቂያበአሁኑ ወቅት ጀርመን እንደ አካባቢው አረጋጊ የምትታይ ሀገር ናት ። ይሁንና በ2 ተኛው የዓለም ጦርነት ወቅት በጀርመን ወረራ ስር ፍዳቸውን ያዩት ሰዎች ግን አሁንም ከስጋት አልተላቀቁም ። የዶቼቬለው የBernd Riegert ዘገባ የጀርመን ጎረቤት ሀገራት ስለ ተዋሀደችው ጀርመን ከ 20 ዓመት በኃላ ባላቸው አመለካከት ላይ ያተኩራል ። Bernd Riegert ፣ ሂሩት መለሰ አርያም ተክሌ