1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጀርመን የበጀት ቁጠባ እርምጃና የሙያተኞች ማኅበር ተቃውሞ

ማክሰኞ፣ ሰኔ 1 2002

የጀርመን ሚንስትሮች ም/ቤት፤ በሚመጡት ጥቂት ዓመታት ከ 80 ቢልዮን ዩውሮ በላይ ገንዘብ ለመቆጠብ መወሰኑን የሙያተኞች ማኅበር ፤ ብርቱ ተቃውሞውን አደባባይ በመውጣት የሚያሳይ መሆኑን አስታውቋል።

https://p.dw.com/p/NlOY
ምስል Bilderbox

የሙያተኞቹ ማኅበር ዋና ጸሐፊ ሚኻጼል ሶመር በበጀት ቁጠባው የሚጎዱት ጠንካሮቹ ሳይሆኑ ደካሞቹ ናቸው ብለዋል። ውሳኔውን ፤ ሙያተኞች ብቻ ሳይሆኑ፤ የአረንጓዴው ፓርቲ፤ ሶሺያል ዴሞክራቶችና የግራ ፈለግ ተከታይ ፓርቲዎች፣ ጠበቅ ያለ መሆኑ የተነገረለትን ፤ የበጀት ቁጠባ የውሳኔ ሰነድ ፣እንደማይቀበሉት ነው የገለጡት።

ይልማ ኃይለ ሚካኤል

ተክሌ የኋላ

ነጋሽ መሀመድ