1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጀርመን የዓለም ዋንጫ አሸናፊነትና የጀርመናውያን አስተያየት

ሰኞ፣ ሐምሌ 7 2006

ብራዚል ውስጥ በተካሄደው የዓለም የእግር ኳስ ዋንጫ ውድድር ፣ ትናንት ማታ በፍጽሜ ግጥሚያ ጀርመን አርጀንቲናን 1-0 አሸንፋ ለ 4ኛ ጊዜ የዓለም የእግር ኳስ ዋንጫ ባለቤት ለመሆን በቅታለች። እግር ኳስ አፍቃሪው የጀርመን ሕዝብ ከልሂቅ

https://p.dw.com/p/1CcrT
ምስል picture-alliance/dpa

ሕዝቡ እስከ ደቂቅ የተሰማው ደስታ ወሰን የለውም ።

ይልማ ኃይለ ሚካኤል

ተክሌ የኋላ

ሸዋዬ ለገሠ