የጀርመን ዳግም ዉሕደት በዓል በጀርመን ኤምባሲ
ማክሰኞ፣ መስከረም 24 2009ማስታወቂያ
ከሁለተኛዉ የዓለም ጦርነት ፍፃሜ ጀምሮ ለአርባ ዓምስት ዓመታት ለሁለት ተከፍላ የቆየችዉ ጀርመን ዳግም የተዋሐደችበት 26ኛ ዓመት በዓል ትናንት እዚሕ ጀርመንና በመላዉ ዓለም በሚገኙ የጀርመን ተልዕኮና መስሪያ ቤቶች ተከብሮ ዉሏል። በዓሉ በድምቀት ከተከበረባቸዉ የጀርመን ተልዕኮዎች አንዱ አዲስ አበባ የሚገኘዉ የጀርመን ኤምባሲ ነዉ። በበዓሉ ላይ ተቀማጭነታቸዉ አዲስ አበባ የሆኑ የተለያዩ ሐገራት፤ ድርጅቶች፤ ተቋማትና ማሕበራት ዲፕሎማቶች እና ጥሪ የተደረገላቸዉ ኢትዮጵያዉያን እንግዶች ተገኝተዋል።
ጌታቸዉ ተድላ ሐይለ ጊዮርጊስ
ነጋሽ መሐመድ
አዜብ ታደሰ