የጀርመን ፕሬዚደንት በፕሬሱ ላይ ጫና ለማሳረፍ ያደረጉት ሙከራና መዘዙ 24 ታኅሣሥ 2004ማክሰኞ፣ ታኅሣሥ 24 2004የጀርመን ርእሰ ብሔር፤ ክርስቲያን ቩልፍ፤ ጋዜጠኞች መርምረው ለኅትመት ሊያበቁት ያሰናዱት ዘገባ እንዳይቀርብ ለማከላከል ባደረጉት ጥረት ሳቢያ በርሊን ላይ ክስ ቀርቦባቸዋል።https://p.dw.com/p/13dVWምስል dapdማስታወቂያ ርእሰ-ብሔር ቩልፍ ሥልጣናቸውን መከታ በማድረግ ፤ በማሥፈራራት ፤ አንድ ዘገባ እንዳይታተም ለማድረግ መሞከራቸው ፤ አሁን ችግር ላይ ጥሏቸዋል። ይልማ ኃ/ሚካኤል ተክሌ የኋላ