1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጀርመን ፕሬዚደንት የዛሬ የኢትዮጵያ ውሎ

ማክሰኞ፣ መጋቢት 10 2005

የጀርመን ርዕሰ ብሔር ዮአኺም ጋውክ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚያካሂዱትን ጉብኝት በመቀጠል ዛሬ የላሊበላን አብያተ ክርስትያን ጎብኝተው ወደ አዲስ አበባ ተመልሰዋል። በዛሬው ምሽትም ከኢትዮጵያ

https://p.dw.com/p/180Nf
ምስል picture-alliance/dpa

የተለያዩ የሀይማኖት መሪዎች ጋ የጋገራሉ ተብሎ ይጠበቃል። ስለፕሬዚደንት ዮአኺም ጋውክ የዛሬ የኢትዮጵያ ውሎ ላሊበላ ደርሶ የተመለሰውን ወኪላችንን ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስን ተክሌ የኋላ በስልክ አነጋግሮታል።
 

ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ
ተክሌ የኋላ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ