1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጀርመኖች ትኩረት በመካከለኛዉ ምሥራቅና በአፍሪቃ

እሑድ፣ ኅዳር 28 2001

የጀርመን ደራሲያንና ከያኒያን ወደ አረቡ አለም፥ ጋዜጠኞችና ተንታኞች ደግሞ ወደ አፍሪቃ እያተኮሩ ነዉ።

https://p.dw.com/p/GB3d
በከተማቸዉ-የትስራ አሉትምስል picture-alliance / Tagesspiegel

የዛሬዉ የባሕል መድረክ ዝግጅታችን የጀርመን ደራሲያንና ከያኒያን ከአረብ አቻቸዉ ጋር ያላቸዉን ግንኙነት ባጭሩ፥ የጀርመን ጋዜጠኞች ደግሞ ሥለ አፍሪቃና ለአፍሪቃ ያሰቡትን በረጅሙ ያወጋናል።የበርሊኑ ወኪላችን ይልማ ሐይለ ሚካኤል ነዉ-ያጠናቀረዉ።