1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጂዳ እስረኞችና የኢትዮጵያ ቆንስላ

ረቡዕ፣ መጋቢት 26 2004

ወደ 3 ወር ለሚጠጋ ጊዜ ጅዳ ሳውዲ ውስጥ በእስር ላይ የሚገኙት 36 ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖች በታሠሩበት ሀገር የሚገኙ የኢትዮጵያ መንግሥት ተወካዮች ለደረሰብን በደል ፍትህ እንድናገኝ አላደረጉም ሲሉ ያቀረቡትን ወቀሳ በጂዳ የኢትዮጵያ

https://p.dw.com/p/14Xu9
ምስል dpa

ወደ 3 ወር ለሚጠጋ ጊዜ ጅዳ ሳውዲ ውስጥ በእስር ላይ የሚገኙት 36 ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖች በታሠሩበት ሀገር የሚገኙ የኢትዮጵያ መንግሥት ተወካዮች ለደረሰብን በደል ፍትህ እንድናገኝ አላደረጉም ሲሉ ያቀረቡትን ወቀሳ በጂዳ የኢትዮጵያ ቆንስላ አስተባበለ። በጂዳ የኢትዮጵያ ቆንስላ ፅህፈት ቤት ምክትል ሃላፊ አቶ ኑረዲን ሙስጠፋ ቆንስላው ባለስልጣናት ታሳሪዎቹን ያሉበት ድረስ ሄደው እንዳነጋገሩዋቸውና ኢትዮጵያውያኑ በእስር ቤት ተፈፀመብን የሚሉት በደል እንዲጣራ ለእስር ቤቱ ሃላፊዎች መንገራቸውን አስታውቀዋል። ያነጋገራቸው ነብዩ ሲራክ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል ።

ነበዩ ሲራክ
ሂሩት መለሠ
ሸዋዮ ለገሠ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ