የጃፓን ጊዚያዊ ሁኔታ6 መጋቢት 2003ማክሰኞ፣ መጋቢት 6 2003በጃፓን ከአምስት ቀናት በፊት በተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ አብዝቶ በተጎዳው የፉኩሺማ አቶሚክ ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ባለው በሶስተኛው የአቶም ማገዶ ዘንጎች በሚብላሉበት ጋን ውስጥ አዲስ ፍንዳታ መፈጠሩን ዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኃይል ድርጅት አስታወቀ።https://p.dw.com/p/R9Ppምስል APማስታወቂያየጃፓን መንግስት ይህን ቃጠሎ ማጥፋቱን እና ሁኔታውን መቆጣጠሩን ቢገልጽም ዓለም አቀፉ ድርጅት ይህን እስካሁን አላረጋገጠም። ወደ ስቱድዮ ከመግባታችን በፊት በጃፓን መዲና የሚገኘውን ዘጋቢያችንን ወንድወሰን መርሻ በመጀመሪያ ቃጠሎው በርግጥ መጥፋት አለመጥፋቱን ጠይቄው ነበር። አርያም ተክሌ ነጋሽ መሀመድ