1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የገና በዓል በመቀሌ

ቅዳሜ፣ ታኅሣሥ 29 2009

የኢየሱስ ክርስቶስ ልደትን በማስመልከት በመቀሌ ከተማ  ወጣቶች ከኅብረተሰቡ ገንዘብ በማሰባሰብ ነዳያንን በማብላት እና በማጠጣት በዓሉን በደስታ እንዲያሳልፉት አድርገዋል።

https://p.dw.com/p/2VSb8
Äthiopien Weihnachten in Mekele
ምስል Y. G. Egiziabher

Beri. Mekele (Gena in Mekelle) - MP3-Stereo

የኢየሱስ ክርስቶስ ልደትን በማስመልከት በመቀሌ ከተማ  ወጣቶች ከኅብረተሰቡ ገንዘብ በማሰባሰብ ነዳያንን በማብላት እና በማጠጣት በዓሉን በደስታ እንዲያሳልፉት አድርገዋል። ወኪላችን ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር በቅዱስ ሩፋኤል ቤተክርስቲያን የሰንበት ትምህርት ቤት በመገኘት ወጣቶች ከ200 መቶ በላይ ነዳያንን ሲመግቡ ተመልክቷል። የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች፣ ነዳንያን እና የሰንበት ትምህርት ቤት ተማሪዎችን በማነጋገርም የሚከተለውን ዘገባ ከመቀሌ ከተማ ልኮልናል።

ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር

ማንተጋፍቶት ስለሺ