1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የገና በዓል በኢትዮጵያ

ዓርብ፣ ታኅሣሥ 15 2008

የገና በዓልን ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ ካቶሊክ ክርስቲያኖች መቼ እና እንዴት ነው የሚከበረው? ሀገሪቱ ውስጥም የሚገኙ የውጭ ዜጎች እንዴት በዓሉን ያከብሩታል?

https://p.dw.com/p/1HTqz
Weihnachten Katholische Kirche
ምስል Getachew Tedla Haile-Giorgis

[No title]

ኢትዮጵያውያን ካቶሊኮች በጎርጎሪዮስ የቀን ቀመር ስሌት የሚከበረውን የገና በዓል እንዴት ይመለከቱታል። ሀገሪቱ ውስጥም የሚገኙ የውጭ ዜጎች እንዴት በዓሉን ያከብሩታል? የሃይማኖት አባት፣ እና ተማሪዎችን በማነጋገር ያጠናቀረውን ዘገባ የአዲስ አበባው ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ ልኮልናል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

ማንተጋፍቶት ስለሺ