1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የገዳ ሥርዓት አራማጅ ድርጅት ፓርቲ እና ዓላማው

ሰኞ፣ ግንቦት 25 2006

የገዳ ሥርዓት አራማጅ ድርጅት የተባለ አዲስ የፖለቲካ ፓርቲ ትናንት በአዲስ አበባ የመጀመሪያውን ጠቅላላ ጉባዔ አካሄደ። የአዲሱ ፓርቲ አባላት ከአመራሩ ጋ በበርካታ ጉዳዮች ላይ መክረዋል።

https://p.dw.com/p/1CAit
ምስል picture alliance/dpa

ብሔራዊው የምርጫ ቦርድ እንዲመዘግበው ፓርቲው በቅርቡ ማመልከቻ እንደሚያስገባ የመጠየቅ ዕቅድ እንዳለው ያስታወቀው የገዳ ሥርዓት አራማጅ ድርጅት ዓላማ ምን ይመስላል? ከሌሎች ፓርቲዎች የሚለይበትስ ጉዳይ ምንድን ነው?

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

አርያም ተክሌ

ነጋሽ ምሀመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ