1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጊኒ ግድያና የአፍሪቃ ኅብረት

ዓርብ፣ ጥቅምት 6 2002

ባለፈዉ በጊኒ ኮናክሪ በኳስ ሜዳ ዉስጥ በተቃዋሚ ሰልፈኞች ላይ የተፈፀመዉን ግድያና የደረሰዉን የመብት ጥሰት ዓለም ዓቀፍ የወንጀል ፍርድ ቤት እንደሚመረምር ገልጿል።

https://p.dw.com/p/K8Ou
ሻምበል ዳዲስ ካማራ ከነአጃቢዎቻቸዉምስል DPA

በወቅቱ ከተገደሉት በተጨማሪ ሴቶች መደፈራቸዉ አለያም ክብረነክ ተግባር መፈፀሙ ተዘግቧል። የአፍሪቃ ኅብረት የወሰደዉ አቋም ይኖር ይሆን? ጌታቸዉ ተድላ የኅብረቱን የሰላምና የፀጥታ ኮሚሽነር ራምታኔ ላማምራን በቦን በስልክ በመጠየቅ የሚከተለዉን አጠናቅሯል፤

ጌታቸዉ ተድላ/ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ