የጋህዲ ደራሲና ደረሰብኝ የሚሉት ማዋከብ 26 ታኅሣሥ 2004ሐሙስ፣ ታኅሣሥ 26 2004በሶስት ቅፅ የተዘጋጀ የህዝባዊ ወያነ ሃርነት ትግራይን የትጥቅ ትግል የተመለከተ ገሃዲ የተሰኘ መጽሐፍ ደራሲ አቶ አስገደ ገብረስላሴ ወከባ እየደረሰብኝ ነዉ ሲሉ አመለከቱ።https://p.dw.com/p/13ezKምስል DWማስታወቂያ ከሁለት ዓመታት በፊት ከተጠቀሰዉ መጽሃፋቸዉ ጋ በተያያዘ በግልሰብ ስም ማጥፋት ክስ ቀርቦባቸዉ ጉዳዩ ተዘግቷል፤ የሚሉት አቶ አስገደ ሰሞኑን በፖሊስ ተይዘዉ በስምንት ሺ ብር ዋስ መለቀቃቸዉን ገልጸዋል። ተዘግቷል በተባለ ክስ ድጋሚ መከሰሳቸዉ ፖለቲካዊ ይዘት እንዳለዉ ነዉ የሚያስረዱት። ሸዋዬ ለገሰ ተከሌ የኋላ